ኢሳይያስ 49:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አፌን እንደተሳለ ሰይፍ አደረገው፤በእጁ ጥላ ሥር ሰወረኝ።+ የሾለ ፍላጻ አደረገኝ፤በኮሮጆው ውስጥ ሸሸገኝ።