ራእይ 12:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ስለዚህ እናንተ ሰማያትና በውስጣቸው የምትኖሩ ሁሉ ደስ ይበላችሁ! ምድርና ባሕር+ ግን ወዮላችሁ! ምክንያቱም ዲያብሎስ ጥቂት ጊዜ እንደቀረው+ ስላወቀ በታላቅ ቁጣ ተሞልቶ ወደ እናንተ ወርዷል።”
12 ስለዚህ እናንተ ሰማያትና በውስጣቸው የምትኖሩ ሁሉ ደስ ይበላችሁ! ምድርና ባሕር+ ግን ወዮላችሁ! ምክንያቱም ዲያብሎስ ጥቂት ጊዜ እንደቀረው+ ስላወቀ በታላቅ ቁጣ ተሞልቶ ወደ እናንተ ወርዷል።”