ራእይ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዙፋኑ ዙሪያ 24 ዙፋኖች ነበሩ፤ በእነዚህም ዙፋኖች ላይ ነጭ ልብስ የለበሱና በራሳቸው ላይ የወርቅ አክሊል የደፉ 24 ሽማግሌዎች+ ተቀምጠው አየሁ። ራእይ 19:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ደግሞም 24ቱ ሽማግሌዎችና+ አራቱ ሕያዋን ፍጥረታት+ ተደፍተው በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው አምላክ ሰገዱ፤ እንዲሁም “አሜን! ያህን አወድሱ!”* አሉ።+