ማቴዎስ 25:46 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 46 እነዚህ ወደ ዘላለም ጥፋት*+ ጻድቃን ግን ወደ ዘላለም ሕይወት+ ይሄዳሉ።” 2 ተሰሎንቄ 1:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እነዚህ ሰዎች ዘላለማዊ ጥፋት ተፈርዶባቸው ከጌታ ፊት ይወገዳሉ፤+ ክብራማ ኃይሉንም አያዩም፤ ራእይ 19:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ወዲያውኑም ለሁለተኛ ጊዜ “ያህን አወድሱ!*+ ከእሷ የሚወጣው ጭስም ለዘላለም ወደ ላይ ይወጣል” አሉ።+