ራእይ 13:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ማንም ሰው መማረክ ካለበት ይማረካል። በሰይፍ የሚገድል ካለ* በሰይፍ መገደል አለበት።+ ቅዱሳን+ ጽናትና+ እምነት ማሳየት+ የሚያስፈልጋቸው እዚህ ላይ ነው።
10 ማንም ሰው መማረክ ካለበት ይማረካል። በሰይፍ የሚገድል ካለ* በሰይፍ መገደል አለበት።+ ቅዱሳን+ ጽናትና+ እምነት ማሳየት+ የሚያስፈልጋቸው እዚህ ላይ ነው።