ኤርምያስ 10:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+ አንተ ታላቅ ነህ፤ ስምህም ታላቅና ኃያል ነው። 7 የብሔራት ንጉሥ ሆይ፣+ አንተን የማይፈራ ማን ነው? አንተ ልትፈራ ይገባሃልና፤ምክንያቱም ከብሔራት ጠቢባን ሁሉ እንዲሁም ከመንግሥቶቻቸው ሁሉ መካከልእንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+
6 ይሖዋ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+ አንተ ታላቅ ነህ፤ ስምህም ታላቅና ኃያል ነው። 7 የብሔራት ንጉሥ ሆይ፣+ አንተን የማይፈራ ማን ነው? አንተ ልትፈራ ይገባሃልና፤ምክንያቱም ከብሔራት ጠቢባን ሁሉ እንዲሁም ከመንግሥቶቻቸው ሁሉ መካከልእንደ አንተ ያለ ማንም የለም።+