ራእይ 3:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ሀብታም እንድትሆን በእሳት የነጠረ ወርቅ፣ ልብስ እንድትለብስና ለኀፍረት የሚዳርገው እርቃንህ እንዲሸፈን+ ነጭ ልብስ እንዲሁም ማየት እንድትችል+ ዓይንህን የምትኳለው ኩል+ ከእኔ እንድትገዛ እመክርሃለሁ።
18 ሀብታም እንድትሆን በእሳት የነጠረ ወርቅ፣ ልብስ እንድትለብስና ለኀፍረት የሚዳርገው እርቃንህ እንዲሸፈን+ ነጭ ልብስ እንዲሁም ማየት እንድትችል+ ዓይንህን የምትኳለው ኩል+ ከእኔ እንድትገዛ እመክርሃለሁ።