ሉቃስ 16:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 “አንድ ሀብታም ሰው ነበር፤ ይህ ሰው ሐምራዊ* ልብስና በፍታ ይለብስ የነበረ ከመሆኑም በላይ ዕለት ተዕለት በደስታና በቅንጦት ይኖር ነበር።