ማቴዎስ 28:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ አላቸው፦ “ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጥቶኛል።+ የሐዋርያት ሥራ 2:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ስለዚህ ይህን እናንተ በእንጨት ላይ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን+ አምላክ ጌታም+ ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ቤት ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።” 1 ጢሞቴዎስ 6:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ደስተኛውና ብቸኛው ኃያል ገዢ በተወሰነለት ጊዜ ራሱን ይገልጣል። እሱ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው፤+