ኢሳይያስ 13:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 የበረሃ ፍጥረታት በዚያ ይተኛሉ፤ቤቶቻቸው በጉጉቶች ይሞላሉ። ሰጎኖች በዚያ ይኖራሉ፤+የዱር ፍየሎችም* በዚያ ይፈነጫሉ። ኤርምያስ 50:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+ ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+
39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+ ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+