ኤርምያስ 50:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+ 2 ተሰሎንቄ 1:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ከዚህ አንጻር አምላክ መከራን ለሚያመጡባችሁ በአጸፋው መከራን መክፈሉ የጽድቅ እርምጃ ነው።+
29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉበባቢሎን ላይ ጥሩ።+ በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ። እንደ ሥራዋ መልሱላት።+ እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+ በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይየእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+