ኤርምያስ 51:48 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 ሰማያትና ምድር እንዲሁም በውስጣቸው ያሉት ሁሉበባቢሎን የተነሳ እልል ይላሉ፤+አጥፊዎች ከሰሜን ይመጡባታልና”+ ይላል ይሖዋ።