ራእይ 16:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 እኔም እንቁራሪት የሚመስሉ በመንፈስ የተነገሩ ሦስት ርኩሳን ቃላት* ከዘንዶው+ አፍና ከአውሬው አፍ እንዲሁም ከሐሰተኛው ነቢይ አፍ ሲወጡ አየሁ።