ራእይ 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እንዲሁም ለአውሬው ምስል እስትንፋስ* እንዲሰጠው ተፈቀደለት፤ ይህም የሆነው የአውሬው ምስል መናገር እንዲችልና የአውሬውን ምስል የማያመልኩትን ሁሉ እንዲያስገድል ነው።
15 እንዲሁም ለአውሬው ምስል እስትንፋስ* እንዲሰጠው ተፈቀደለት፤ ይህም የሆነው የአውሬው ምስል መናገር እንዲችልና የአውሬውን ምስል የማያመልኩትን ሁሉ እንዲያስገድል ነው።