ራእይ 12:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ሌላ ምልክት በሰማይ ታየ። እነሆ፣ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶች ያሉት፣ በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች የደፋ፣ ደማቅ ቀይ ቀለም ያለው ታላቅ ዘንዶ+ ታየ፤