ራእይ 2:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መንፈስ ለጉባኤዎቹ የሚናገረውን ጆሮ ያለው ይስማ፦+ ድል የሚነሳ+ በሁለተኛው ሞት+ ከቶ አይጎዳም።’ ራእይ 20:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሞትና መቃብርም* ወደ እሳቱ ሐይቅ ተወረወሩ።+ ይህም የእሳት ሐይቅ+ ሁለተኛውን ሞት ያመለክታል።+