የሐዋርያት ሥራ 10:42 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 በተጨማሪም አምላክ እሱን በሕያዋንና በሙታን ላይ ፈራጅ አድርጎ እንደሾመው+ ለሰዎች እንድንሰብክና በተሟላ ሁኔታ* እንድንመሠክር አዘዘን።+