ኢሳይያስ 60:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 60 “አንቺ ሴት ሆይ፣ ተነሺ፣+ ብርሃን አብሪ፤ ብርሃንሽ መጥቷልና። የይሖዋ ክብር በአንቺ ላይ ያበራል።+ 2 እነሆ፣ ጨለማ ምድርን፣ድቅድቅ ጨለማም ብሔራትን ይሸፍናል፤በአንቺ ላይ ግን ይሖዋ ያበራል፤ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል።
60 “አንቺ ሴት ሆይ፣ ተነሺ፣+ ብርሃን አብሪ፤ ብርሃንሽ መጥቷልና። የይሖዋ ክብር በአንቺ ላይ ያበራል።+ 2 እነሆ፣ ጨለማ ምድርን፣ድቅድቅ ጨለማም ብሔራትን ይሸፍናል፤በአንቺ ላይ ግን ይሖዋ ያበራል፤ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል።