ራእይ 22:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከሕይወት ዛፎች ፍሬ የመብላት መብት እንዲያገኙና+ በበሮቿ+ በኩል ወደ ከተማዋ መግባት እንዲፈቀድላቸው ልብሳቸውን የሚያጥቡ+ ደስተኞች ናቸው።