-
ዘዳግም 4:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 እኔ የማዛችሁን የአምላካችሁን የይሖዋን ትእዛዛት ጠብቁ፤ በምሰጣችሁ ትእዛዝ ላይ ምንም ነገር አትጨምሩ፤ ከዚያም ላይ ምንም አትቀንሱ።+
-
-
ገላትያ 1:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 ይሁን እንጂ ከመካከላችን አንዱ ወይም ከሰማይ የወረደ መልአክ፣ እኛ ከሰበክንላችሁ ምሥራች የተለየ ምሥራች ቢሰብክላችሁ የተረገመ ይሁን።
-