መዝሙር 89:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 እኔም በኩር እንዲሆን አደርገዋለሁ፤+ከምድር ነገሥታትም ሁሉ በላይ አስቀምጠዋለሁ።+ 1 ጢሞቴዎስ 6:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ደስተኛውና ብቸኛው ኃያል ገዢ በተወሰነለት ጊዜ ራሱን ይገልጣል። እሱ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ ነው፤+