ራእይ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በዙፋኑ ዙሪያ 24 ዙፋኖች ነበሩ፤ በእነዚህም ዙፋኖች ላይ ነጭ ልብስ የለበሱና በራሳቸው ላይ የወርቅ አክሊል የደፉ 24 ሽማግሌዎች+ ተቀምጠው አየሁ። ራእይ 19:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አዎ፣ የሚያንጸባርቅና ንጹሕ የሆነ ጥሩ በፍታ እንድትለብስ ተሰጥቷታል፤ ይህ ጥሩ በፍታ የቅዱሳንን የጽድቅ ተግባር ያመለክታልና።”+