የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 82
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የጽድቅ ፍርድ ለማግኘት የቀረበ ልመና

        • አምላክ “በአማልክት” መካከል ይፈርዳል (1)

        • ‘ለችግረኛው ተሟገቱ’ (3)

        • “እናንተ አማልክት ናችሁ” (6)

መዝሙር 82:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 82:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በመለኮት ጉባኤ ይሰየማል።”

  • *

    ወይም “እንደ አምላክ ባሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 19:6
  • +ዘፀ 18:21, 22፤ መዝ 82:6፤ ዮሐ 10:34, 35

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 11

መዝሙር 82:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:15፤ መክ 5:8
  • +ዘዳ 1:16, 17፤ 2ዜና 19:7፤ ምሳሌ 18:5

መዝሙር 82:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፍረዱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:17
  • +ኤር 22:3

መዝሙር 82:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 3:1
  • +መዝ 11:3፤ ምሳሌ 29:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 12

መዝሙር 82:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ አምላክ ያላችሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 10:34, 35፤ 1ቆሮ 8:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/15/2006፣ ገጽ 11

መዝሙር 82:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 49:12
  • +መዝ 146:3, 4

መዝሙር 82:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 96:13

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 82:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 82:12ዜና 19:6
መዝ. 82:1ዘፀ 18:21, 22፤ መዝ 82:6፤ ዮሐ 10:34, 35
መዝ. 82:2ዘሌ 19:15፤ መክ 5:8
መዝ. 82:2ዘዳ 1:16, 17፤ 2ዜና 19:7፤ ምሳሌ 18:5
መዝ. 82:3ዘዳ 24:17
መዝ. 82:3ኤር 22:3
መዝ. 82:5ሚክ 3:1
መዝ. 82:5መዝ 11:3፤ ምሳሌ 29:4
መዝ. 82:6ዮሐ 10:34, 35፤ 1ቆሮ 8:5
መዝ. 82:7መዝ 49:12
መዝ. 82:7መዝ 146:3, 4
መዝ. 82:8መዝ 96:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 82:1-8

መዝሙር

የአሳፍ+ ማህሌት።

82 አምላክ በመለኮታዊ ጉባኤ መካከል ይሰየማል፤*+

በአማልክት* መካከል ይፈርዳል፦+

 2 “ፍትሕ የምታዛቡት እስከ መቼ ነው?+

ለክፉዎችስ የምታዳሉት እስከ መቼ ነው?+ (ሴላ)

 3 ለችግረኛውና አባት ለሌለው ተሟገቱ።*+

ረዳት የሌለውና ምስኪኑ ፍትሕ እንዲያገኝ አድርጉ።+

 4 ችግረኛውንና ድሃውን ታደጉ፤

ከክፉዎችም እጅ አድኗቸው።”

 5 ፈራጆቹ ምንም አያውቁም፤ ደግሞም አያስተውሉም፤+

በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ፤

የምድር መሠረቶች ሁሉ ተናግተዋል።+

 6 “እኔም እንዲህ አልኩ፦ ‘እናንተ አማልክት* ናችሁ፤+

ሁላችሁም የልዑሉ አምላክ ልጆች ናችሁ።

 7 ይሁንና እናንተም ሰው እንደሚሞተው ትሞታላችሁ፤+

ደግሞም እንደ ማንኛውም ገዢ ትወድቃላችሁ!’”+

 8 አምላክ ሆይ፣ ተነስ፤ በምድርም ላይ ፍረድ፤+

ብሔራት ሁሉ የአንተ ናቸውና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ