የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 137
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በባቢሎን ወንዞች አጠገብ

        • የጽዮንን መዝሙሮች አልዘመሩም (3, 4)

        • ባቢሎን ትጠፋለች (8)

መዝሙር 137:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 51:13፤ ሕዝ 3:15፤ ዳን 10:4
  • +ዳን 9:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 139-140, 145

መዝሙር 137:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ባቢሎንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 24:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    2/2007፣ ገጽ 11

መዝሙር 137:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 123:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 95-96

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 139-140

መዝሙር 137:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 139-140

መዝሙር 137:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ትመንምን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 2:3፤ መዝ 84:2፤ 102:13, 14፤ ኢሳ 62:1፤ ኤር 51:50

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 141-142, 147

መዝሙር 137:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 122:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/1998፣ ገጽ 13-14

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 141-142, 147

መዝሙር 137:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:7፤ ሰቆ 4:22፤ ሕዝ 25:12፤ አብ 10-13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 16

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 124, 147-148

መዝሙር 137:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:1፤ ኤር 25:12፤ 50:2
  • +ኤር 50:29፤ ራእይ 18:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 148-151

መዝሙር 137:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:1, 16

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “የሰላሙ መስፍን“፣ ገጽ 148-151

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 137:1ኤር 51:13፤ ሕዝ 3:15፤ ዳን 10:4
መዝ. 137:1ዳን 9:2, 3
መዝ. 137:2ኢሳ 24:8
መዝ. 137:3መዝ 123:4
መዝ. 137:5ነህ 2:3፤ መዝ 84:2፤ 102:13, 14፤ ኢሳ 62:1፤ ኤር 51:50
መዝ. 137:6መዝ 122:1
መዝ. 137:7ኤር 49:7፤ ሰቆ 4:22፤ ሕዝ 25:12፤ አብ 10-13
መዝ. 137:8ኢሳ 47:1፤ ኤር 25:12፤ 50:2
መዝ. 137:8ኤር 50:29፤ ራእይ 18:6
መዝ. 137:9ኢሳ 13:1, 16
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 137:1-9

መዝሙር

137 በባቢሎን ወንዞች አጠገብ፣+ በዚያ ተቀምጠን ነበር።

ጽዮንን ባስታወስናት ጊዜ አለቀስን።+

 2 በመካከሏ* በሚገኙ የአኻያ ዛፎች ላይ

በገናዎቻችንን ሰቀልን።+

 3 የማረኩን ሰዎች በዚያ እንድንዘምርላቸው ጠየቁን፤+

የሚያፌዙብን ሰዎች በመዝሙር እንድናዝናናቸው

“ከጽዮን መዝሙሮች አንዱን ዘምሩልን” አሉን።

 4 የይሖዋን መዝሙር

በባዕድ ምድር እንዴት ልንዘምር እንችላለን?

 5 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አንቺን ብረሳ፣

ቀኝ እጄ ትክዳኝ።*+

 6 ሳላስታውስሽ ብቀር፣

ኢየሩሳሌምን ለደስታዬ ምክንያት

ከሆኑት ነገሮች በላይ ባላደርግ፣+

ምላሴ ከላንቃዬ ጋር ትጣበቅ።

 7 ይሖዋ ሆይ፣ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀን

ኤዶማውያን ያሉትን አስታውስ፤

“አፍርሷት! ከሥረ መሠረቷ አፍርሷት!”+ ብለው ነበር።

 8 በቅርቡ የምትጠፊው አንቺ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+

በእኛ ላይ በፈጸምሽው በዚያው ድርጊት

ብድራትሽን የሚመልስ ደስተኛ ይሆናል።+

 9 ልጆችሽን ይዞ በዓለት ላይ የሚፈጠፍጥ+

ደስተኛ ይሆናል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ