የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 122
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ለኢየሩሳሌም ሰላም የቀረበ ጸሎት

        • ወደ ይሖዋ ቤት መሄድ የሚያስገኘው ደስታ (1)

        • አንድ ወጥ ሆና የተገነባች ከተማ (3)

መዝሙር 122:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 6:15፤ መዝ 27:4፤ 42:4፤ 84:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    5/8/1998፣ ገጽ 14

መዝሙር 122:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 6:6፤ መዝ 84:7፤ 100:4

መዝሙር 122:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2014፣ ገጽ 24

    9/1/2006፣ ገጽ 15

መዝሙር 122:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ያህ” የይሖዋ ስም አጭር መጠሪያ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:17፤ ዘዳ 12:5, 6

መዝሙር 122:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 7:16፤ 1ነገ 10:18፤ 1ዜና 29:23
  • +ዘዳ 17:8, 9፤ 2ዜና 19:8

መዝሙር 122:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 51:18

መዝሙር 122:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በተመሸጉ ቅጥሮችሽ።”

መዝሙር 122:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 29:3፤ መዝ 26:8፤ 69:9

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 122:12ሳሙ 6:15፤ መዝ 27:4፤ 42:4፤ 84:10
መዝ. 122:22ዜና 6:6፤ መዝ 84:7፤ 100:4
መዝ. 122:32ሳሙ 5:9
መዝ. 122:4ዘፀ 23:17፤ ዘዳ 12:5, 6
መዝ. 122:52ሳሙ 7:16፤ 1ነገ 10:18፤ 1ዜና 29:23
መዝ. 122:5ዘዳ 17:8, 9፤ 2ዜና 19:8
መዝ. 122:6መዝ 51:18
መዝ. 122:91ዜና 29:3፤ መዝ 26:8፤ 69:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 122:1-9

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር። የዳዊት መዝሙር።

122 “ወደ ይሖዋ ቤት እንሂድ”

ባሉኝ ጊዜ እጅግ ደስ አለኝ።+

 2 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ አሁን በበሮችሽ ገብተን

ከውስጥ ቆመናል።+

 3 ኢየሩሳሌም አንድ ወጥ ሆና

እንደተገነባች ከተማ ናት።+

 4 ለእስራኤል በተሰጠው ማሳሰቢያ መሠረት፣

ነገዶቹ ይኸውም የያህ* ነገዶች፣

ለይሖዋ ስም ምስጋና ለማቅረብ

ወደዚያ ወጥተዋል።+

 5 በዚያ የፍርድ ዙፋኖች፣

የዳዊት ቤት ዙፋኖች+ ተቀምጠዋልና።+

 6 ለኢየሩሳሌም ሰላም ጸልዩ።+

አንቺ ከተማ ሆይ፣ አንቺን የሚወዱ ከስጋት ነፃ ይሆናሉ።

 7 በመከላከያ ግንቦችሽ* ውስጥ ሰላም ለዘለቄታው ይኑር፤

በማይደፈሩ ማማዎችሽ ውስጥ የተረጋጋ ሁኔታ ይስፈን።

 8 እንግዲህ ለወንድሞቼና ለወዳጆቼ ስል

“በውስጥሽ ሰላም ይስፈን” እላለሁ።

 9 ለአምላካችን ለይሖዋ ቤት ስል+

ለአንቺ መልካም ነገር እሻለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ