የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 114
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤል ከግብፅ ወጣ

        • ባሕሩ ሸሸ (5)

        • ተራሮች እንደ አውራ በግ ዘለሉ (6)

        • ጠንካራውን ዓለት ወደ ውኃ ምንጮች ይለውጣል (8)

መዝሙር 114:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 12:41

መዝሙር 114:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቅዱስ ስፍራው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:7፤ 19:6፤ ዘዳ 32:9

መዝሙር 114:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 14:21
  • +ኢያሱ 3:16

መዝሙር 114:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:18፤ መሳ 5:4

መዝሙር 114:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:8
  • +ኢያሱ 4:23

መዝሙር 114:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:29, 30

መዝሙር 114:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:6፤ ዘኁ 20:11፤ ዘዳ 8:14, 15፤ መዝ 107:35

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 114:1ዘፀ 12:41
መዝ. 114:2ዘፀ 6:7፤ 19:6፤ ዘዳ 32:9
መዝ. 114:3ዘፀ 14:21
መዝ. 114:3ኢያሱ 3:16
መዝ. 114:4ዘፀ 19:18፤ መሳ 5:4
መዝ. 114:5ዘፀ 15:8
መዝ. 114:5ኢያሱ 4:23
መዝ. 114:71ዜና 16:29, 30
መዝ. 114:8ዘፀ 17:6፤ ዘኁ 20:11፤ ዘዳ 8:14, 15፤ መዝ 107:35
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 114:1-8

መዝሙር

114 እስራኤል ከግብፅ ሲወጣ፣+

የያዕቆብ ቤት ባዕድ ቋንቋ ከሚናገር ሕዝብ ተለይቶ ሲሄድ፣

 2 ይሁዳ መቅደሱ፣*

እስራኤልም ግዛቱ ሆነ።+

 3 ባሕሩ ይህን አይቶ ሸሸ፤+

ዮርዳኖስ ወደ ኋላ ተመለሰ።+

 4 ተራሮች እንደ አውራ በግ፣

ኮረብቶች እንደ ጠቦት ፈነጩ።+

 5 አንተ ባሕር ሆይ፣ የሸሸኸው ምን ሆነህ ነው?+

ዮርዳኖስ ሆይ፣ ወደ ኋላ የተመለስከው ለምንድን ነው?+

 6 ተራሮች ሆይ፣ እንደ አውራ በግ የዘለላችሁት፣

እናንተ ኮረብቶች፣ እንደ ጠቦት የፈነጫችሁት ለምንድን ነው?

 7 ምድር ሆይ፣ ከጌታ የተነሳ፣

ከያዕቆብም አምላክ የተነሳ ተንቀጥቀጪ፤+

 8 እሱ ዓለቱን ቄጠማ ወደሞላበት ኩሬ፣

ጠንካራውንም ዓለት ወደ ውኃ ምንጮች ይለውጣል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ