የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 64
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ስውር ከሆኑ ጥቃቶች ጥበቃ ማግኘት

        • “አምላክ ይመታቸዋል” (7)

መዝሙር 64:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 55:1

መዝሙር 64:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 56:6፤ 109:2

መዝሙር 64:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክፉ ነገር ለማድረግ አንዳቸው ሌላውን ያበረታታሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 10:4, 11፤ 59:7

መዝሙር 64:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 140:5

መዝሙር 64:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 7:11, 12

መዝሙር 64:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 12:13፤ 18:7

መዝሙር 64:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:40, 43

መዝሙር 64:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይኮራሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 58:10፤ 68:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    12/2018፣ ገጽ 29-31

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 64:1መዝ 55:1
መዝ. 64:2መዝ 56:6፤ 109:2
መዝ. 64:5መዝ 10:4, 11፤ 59:7
መዝ. 64:6መዝ 140:5
መዝ. 64:7መዝ 7:11, 12
መዝ. 64:8ምሳሌ 12:13፤ 18:7
መዝ. 64:9መዝ 107:40, 43
መዝ. 64:10መዝ 58:10፤ 68:2, 3
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 64:1-10

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የዳዊት ማህሌት።

64 አምላክ ሆይ፣ የማቀርበውን ልመና ስማ።+

ጠላት ከሚሰነዝርብኝ አስፈሪ ጥቃት ሕይወቴን ታደግ።

 2 ከክፉ ሰዎች ስውር ሴራ፣

ከክፉ አድራጊዎች ሸንጎ ጠብቀኝ፤+

 3 እነሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤

መርዘኛ ቃላቸውን እንደ ቀስት ያነጣጥራሉ፤

 4 ይህን የሚያደርጉት ከተደበቁበት ቦታ ሆነው ንጹሑን ሰው ለመምታት ነው፤

ያላንዳች ፍርሃት በድንገት ይመቱታል።

 5 ክፉ ዓላማቸውን ከመፈጸም ወደኋላ አይሉም፤*

በስውር እንዴት ወጥመድ እንደሚዘረጉ ይነጋገራሉ።

“ማን ያየዋል?” ይላሉ።+

 6 ክፉ ነገር ለመሥራት አዳዲስ መንገዶች ይቀይሳሉ፤

የረቀቀ ሴራቸውን በስውር ይሸርባሉ፤+

በእያንዳንዳቸው ልብ ውስጥ ያለው ሐሳብ አይደረስበትም።

 7 ሆኖም አምላክ ይመታቸዋል፤+

እነሱም በድንገት በቀስት ይቆስላሉ።

 8 የገዛ ምላሳቸው ለውድቀት ይዳርጋቸዋል፤+

ይህን የሚመለከቱ ሁሉ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ።

 9 በዚህ ጊዜ ሰዎች ሁሉ ይፈራሉ፤

አምላክ ያደረገውንም ነገር ያውጃሉ፤

ሥራውንም በሚገባ ያስተውላሉ።+

10 ጻድቅ ሰው በይሖዋ ሐሴት ያደርጋል፤ እሱንም መጠጊያው ያደርጋል፤+

ቀና ልብ ያላቸውም ሁሉ ይደሰታሉ።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ