የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 123
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የይሖዋን ሞገስ መሻት

        • ‘ወደ ይሖዋ እንመለከታለን’ (2)

        • “ንቀት እጅግ በዝቶብናል” (3)

መዝሙር 123:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:15፤ 121:1

መዝሙር 123:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሰቆ 3:25፤ ሚክ 7:7
  • +መዝ 119:82፤ 130:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    7/2018፣ ገጽ 12-13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    9/1/2006፣ ገጽ 15

መዝሙር 123:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 4:4፤ መዝ 44:13

መዝሙር 123:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችን ከልክ በላይ ጠግባለች።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 123:1መዝ 25:15፤ 121:1
መዝ. 123:2ሰቆ 3:25፤ ሚክ 7:7
መዝ. 123:2መዝ 119:82፤ 130:6
መዝ. 123:3ነህ 4:4፤ መዝ 44:13
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 123:1-4

መዝሙር

ወደ ላይ የመውጣት መዝሙር።

123 በሰማያት ዙፋን ላይ የተቀመጥክ ሆይ፣

ዓይኖቼን ወደ አንተ አነሳለሁ።+

 2 የአገልጋዮች ዓይን ወደ ጌታቸው እጅ፣

የሴት አገልጋይም ዓይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት ሁሉ፣

የእኛም ዓይኖች ሞገስ እስኪያሳየን ድረስ+

ወደ አምላካችን ወደ ይሖዋ ይመለከታሉ።+

 3 ንቀት እጅግ በዝቶብናልና፣+

ሞገስ አሳየን፤ ይሖዋ ሆይ፣ ሞገስ አሳየን።

 4 ከልክ በላይ በራሳቸው የሚተማመኑ ሰዎችን ፌዝ፣

የእብሪተኞችንም ንቀት ጠግበናል።*

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ