የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 143
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘እንደ ደረቅ ምድር አምላክን ተጠማሁ’

        • ‘የእጆችህን ሥራ አውጠነጥናለሁ’ (5)

        • “ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ” (10)

        • ‘መንፈስህ ይምራኝ’ (10)

መዝሙር 143:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 65:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 11

መዝሙር 143:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 9:2፤ መዝ 130:3፤ መክ 7:20፤ ሮም 3:20፤ ገላ 2:16፤ 1ዮሐ 1:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 11

መዝሙር 143:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ያሳድዳታልና።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 11

መዝሙር 143:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ጉልበቴ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 142:3
  • +መዝ 102:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 11

መዝሙር 143:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አጠናለሁ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 77:5, 6, 11, 12፤ 111:2, 3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 11-13

መዝሙር 143:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ እንደ ደረቅ ምድር አንተን ተጠማች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 63:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 13

መዝሙር 143:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “መንፈሴ።”

  • *

    ወይም “መቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:13፤ 70:5
  • +መዝ 142:3
  • +መዝ 27:9
  • +መዝ 28:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 13

መዝሙር 143:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ወደ አንተ አነሳለሁና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 5:8፤ ምሳሌ 3:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2010፣ ገጽ 21

    12/15/1996፣ ገጽ 13

መዝሙር 143:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 59:1፤ 61:3, 4፤ 91:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 13

መዝሙር 143:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በቅንነት ምድር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/1996፣ ገጽ 14-19

መዝሙር 143:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴን ከጭንቅ ታደጋት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 31:1

መዝሙር 143:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ጸጥ አሰኛቸው።”

  • *

    ወይም “ነፍሴን የሚያጎሳቁሏትን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 25:29፤ 26:9, 10
  • +መዝ 89:20
  • +1ሳሙ 24:12

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 143:1መዝ 65:2
መዝ. 143:2ኢዮብ 9:2፤ መዝ 130:3፤ መክ 7:20፤ ሮም 3:20፤ ገላ 2:16፤ 1ዮሐ 1:10
መዝ. 143:4መዝ 142:3
መዝ. 143:4መዝ 102:4
መዝ. 143:5መዝ 77:5, 6, 11, 12፤ 111:2, 3
መዝ. 143:6መዝ 63:1
መዝ. 143:7መዝ 40:13፤ 70:5
መዝ. 143:7መዝ 142:3
መዝ. 143:7መዝ 27:9
መዝ. 143:7መዝ 28:1
መዝ. 143:8መዝ 5:8፤ ምሳሌ 3:6
መዝ. 143:9መዝ 59:1፤ 61:3, 4፤ 91:1
መዝ. 143:10መዝ 25:4
መዝ. 143:11መዝ 31:1
መዝ. 143:121ሳሙ 25:29፤ 26:9, 10
መዝ. 143:12መዝ 89:20
መዝ. 143:121ሳሙ 24:12
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 143:1-12

መዝሙር

የዳዊት ማህሌት።

143 ይሖዋ ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ፤+

እርዳታ ለማግኘት የማቀርበውን ልመና አዳምጥ።

እንደ ታማኝነትህና እንደ ጽድቅህ መጠን መልስልኝ።

 2 ሕያው የሆነ ማንኛውም ሰው በፊትህ ጻድቅ ሊሆን ስለማይችል፣+

አገልጋይህን ለፍርድ አታቅርበው።

 3 ጠላት ያሳድደኛልና፤*

ሕይወቴንም አድቆ ከአፈር ደባልቋታል።

ከረጅም ጊዜ በፊት እንደሞቱ ሰዎች በጨለማ ቦታ እንድኖር አድርጎኛል።

 4 መንፈሴ* በውስጤ ዛለ፤+

ልቤ በውስጤ ደነዘዘ።+

 5 የጥንቱን ዘመን አስታውሳለሁ፤

ባከናወንካቸው ነገሮች ሁሉ ላይ አሰላስላለሁ፤+

የእጆችህን ሥራ በታላቅ ጉጉት አውጠነጥናለሁ።*

 6 እጆቼን ወደ አንተ እዘረጋለሁ፤

እንደ ደረቅ ምድር አንተን ተጠማሁ።*+ (ሴላ)

 7 ይሖዋ ሆይ፣ ፈጥነህ መልስልኝ።+

ጉልበቴ* ተሟጠጠ።+

ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤+

አለዚያ ወደ ጉድጓድ* እንደሚወርዱ ሰዎች እሆናለሁ።+

 8 በአንተ ታምኛለሁና፣

በማለዳ ታማኝ ፍቅርህን ልስማ።

ፊቴን ወደ አንተ አዞራለሁና፣*

ልሄድበት የሚገባውን መንገድ አሳውቀኝ።+

 9 ይሖዋ ሆይ፣ ከጠላቶቼ ታደገኝ።

የአንተን ጥበቃ እሻለሁ።+

10 አንተ አምላኬ ስለሆንክ፣

ፈቃድህን እንድፈጽም አስተምረኝ።+

መንፈስህ ጥሩ ነው፤

በደልዳላ መሬት* ይምራኝ።

11 ይሖዋ ሆይ፣ ለስምህ ስትል በሕይወት አቆየኝ።

በጽድቅህ ከጭንቅ ታደገኝ።*+

12 በታማኝ ፍቅርህ ጠላቶቼን አስወግዳቸው፤*+

አገልጋይህ ነኝና፣+

የሚያጎሳቁሉኝን* ሰዎች ሁሉ አጥፋቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ