የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ጢሞቴዎስ 4
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

1 ጢሞቴዎስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአጋንንትን ትምህርት በተመለከተ የተሰጠ ማስጠንቀቂያ (1-5)

      • “የክርስቶስ ኢየሱስ ጥሩ አገልጋይ” (6-10)

        • የአካል ብቃት እንቅስቃሴና ለአምላክ ማደር (8)

      • ‘ለምታስተምረው ትምህርት ትኩረት ስጥ’ (11-16)

1 ጢሞቴዎስ 4:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለአሳሳች መናፍስትና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ተሰ 2:1, 2፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ 2ጴጥ 2:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2006፣ ገጽ 23

    7/1/1994፣ ገጽ 9-10

    5/15/1994፣ ገጽ 15-20

    4/1/1994፣ ገጽ 9-14

    አምላክን አምልክ፣ ገጽ 72-73

1 ጢሞቴዎስ 4:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 20:29, 30፤ 2ጢሞ 2:16፤ 2ጴጥ 2:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    በአምላክ ፍቅር ኑሩ፣ ገጽ 23-24

    ከአምላክ ፍቅር፣ ገጽ 21-22

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2006፣ ገጽ 23

1 ጢሞቴዎስ 4:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ቆሮ 7:36፤ 9:5
  • +ሮም 14:17፤ 1ቆሮ 10:25
  • +ዘፍ 9:3
  • +ሮም 14:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    7/1/1996፣ ገጽ 6-7

1 ጢሞቴዎስ 4:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 1:31
  • +ሥራ 10:15

1 ጢሞቴዎስ 4:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 2:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 54

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2009፣ ገጽ 16-17

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    1/2005፣ ገጽ 1

1 ጢሞቴዎስ 4:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ጢሞ 6:20፤ ቲቶ 1:13, 14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    9/2020፣ ገጽ 28

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 14

    መጠበቂያ ግንብ፣

    4/1/1994፣ ገጽ 29

1 ጢሞቴዎስ 4:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እዚህ ላይ የገባው ግሪክኛ ቃል የጅምናስቲክ ስፖርተኛ የሚወስደውን ዓይነት ሥልጠና ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 17:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2020፣ ገጽ 11

    9/8/2005፣ ገጽ 11

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/2001፣ ገጽ 5

    1/1/1997፣ ገጽ 5

    9/1/1994፣ ገጽ 29-31

    6/15/1994፣ ገጽ 18-19

1 ጢሞቴዎስ 4:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሉቃስ 13:24
  • +1ጢሞ 2:3, 4
  • +ይሁዳ 25

1 ጢሞቴዎስ 4:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2018፣ ገጽ 13

1 ጢሞቴዎስ 4:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 24

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    4/2022፣ ገጽ 4-9

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2018፣ ገጽ 11-12

    4/2018፣ ገጽ 13

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 15

    12/15/2009፣ ገጽ 12-15

    9/15/1999፣ ገጽ 31

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    9/1996፣ ገጽ 1

1 ጢሞቴዎስ 4:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለማበረታታትና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ቆላ 4:16፤ 1ተሰ 5:27

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2021፣ ገጽ 24-25

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 7/2019፣ ገጽ 8

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2011፣ ገጽ 18-19

    3/15/1999፣ ገጽ 20

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 26

1 ጢሞቴዎስ 4:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሥራ 6:5, 6፤ 13:2, 3፤ 19:6፤ 2ጢሞ 1:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መመሥከር፣ ገጽ 121

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/1/2015፣ ገጽ 14

    12/15/2009፣ ገጽ 11

    9/15/2008፣ ገጽ 30

    9/15/1999፣ ገጽ 29

    2/15/1998፣ ገጽ 25

1 ጢሞቴዎስ 4:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አውጠንጥን።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/15/2009፣ ገጽ 11-12

    10/1/2007፣ ገጽ 21

    8/1/2001፣ ገጽ 12-17

    የአገልግሎት ትምህርት ቤት፣ ገጽ 74-77

    ንቁ!፣

    4/8/1999፣ ገጽ 22

    የመንግሥት አገልግሎት፣

    12/1995፣ ገጽ 2

    መመሪያ መጽሐፍ፣ ገጽ 188-192

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 7

1 ጢሞቴዎስ 4:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ጢሞ 4:2
  • +1ቆሮ 9:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    10/2021፣ ገጽ 24

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 21

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    8/2016፣ ገጽ 23

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2000፣ ገጽ 14-19

    3/15/1999፣ ገጽ 10-15

    2/15/1998፣ ገጽ 25-26

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 17፣ ገጽ 7

ተዛማጅ ሐሳብ

1 ጢሞ. 4:12ተሰ 2:1, 2፤ 2ጢሞ 4:3, 4፤ 2ጴጥ 2:1
1 ጢሞ. 4:2ሥራ 20:29, 30፤ 2ጢሞ 2:16፤ 2ጴጥ 2:3
1 ጢሞ. 4:31ቆሮ 7:36፤ 9:5
1 ጢሞ. 4:3ሮም 14:17፤ 1ቆሮ 10:25
1 ጢሞ. 4:3ዘፍ 9:3
1 ጢሞ. 4:3ሮም 14:3
1 ጢሞ. 4:4ዘፍ 1:31
1 ጢሞ. 4:4ሥራ 10:15
1 ጢሞ. 4:62ጢሞ 2:15
1 ጢሞ. 4:71ጢሞ 6:20፤ ቲቶ 1:13, 14
1 ጢሞ. 4:8ዮሐ 17:3
1 ጢሞ. 4:10ሉቃስ 13:24
1 ጢሞ. 4:101ጢሞ 2:3, 4
1 ጢሞ. 4:10ይሁዳ 25
1 ጢሞ. 4:13ቆላ 4:16፤ 1ተሰ 5:27
1 ጢሞ. 4:14ሥራ 6:5, 6፤ 13:2, 3፤ 19:6፤ 2ጢሞ 1:6
1 ጢሞ. 4:162ጢሞ 4:2
1 ጢሞ. 4:161ቆሮ 9:22
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
1 ጢሞቴዎስ 4:1-16

ለጢሞቴዎስ የተጻፈ የመጀመሪያው ደብዳቤ

4 ይሁን እንጂ በመንፈስ መሪነት የተነገረው ቃል በኋለኞቹ ዘመናት አንዳንዶች ከመናፍስት ለሚመነጩ አሳሳች ቃሎችና*+ ለአጋንንት ትምህርቶች ጆሯቸውን በመስጠት ከእምነት መውጣታቸው እንደማይቀር በግልጽ ይናገራል፤ 2 ይህም የሚሆነው በጋለ ብረት የተተኮሰ ያህል ሕሊናቸው የደነዘዘባቸው ግብዝ ሰዎች በሚናገሩት ውሸት የተነሳ ነው።+ 3 እነዚህ ሰዎች ጋብቻን ይከለክላሉ፤+ እንዲሁም እምነት ያላቸውና እውነትን በትክክል የተረዱ ሰዎች ምስጋና አቅርበው እንዲበሏቸው+ አምላክ የፈጠራቸውን ምግቦች+ ‘አትብሉ’ ብለው ያዛሉ።+ 4 ይሁንና አምላክ የፈጠረው ነገር ሁሉ መልካም ነው፤+ በምስጋና እስከተቀበሉት ድረስ ምንም የሚጣል ነገር የለም፤+ 5 በአምላክ ቃልና በጸሎት ተቀድሷልና።

6 ይህን ምክር ለወንድሞች በመስጠት የእምነትንና አጥብቀህ የተከተልከውን የመልካም ትምህርት ቃል በሚገባ የተመገብክ የክርስቶስ ኢየሱስ ጥሩ አገልጋይ ትሆናለህ።+ 7 ነገር ግን አሮጊቶች እንደሚያወሯቸው ካሉ አምላክን የሚጻረሩ የውሸት ታሪኮች ራቅ።+ ከዚህ ይልቅ ለአምላክ ማደርን ግብ አድርገህ ራስህን አሠልጥን። 8 የአካል ብቃት እንቅስቃሴ* በጥቂቱ ይጠቅማል፤ ለአምላክ ማደር ግን ለአሁኑም ሆነ ለወደፊቱ ሕይወት ተስፋ ስለሚሰጥ ለሁሉም ነገር ይጠቅማል።+ 9 ይህ ቃል እምነት የሚጣልበትና ሙሉ በሙሉ ሊቀበሉት የሚገባ ነው። 10 ጠንክረን በመሥራትና ብርቱ ጥረት በማድረግ ላይ ያለነውም ለዚህ ነው፤+ ምክንያቱም ሁሉንም ዓይነት ሰዎች+ በተለይ ደግሞ ታማኝ የሆኑትን በሚያድነው+ ሕያው አምላክ ላይ ተስፋችንን ጥለናል።

11 እነዚህን ትእዛዛት መስጠትህንና ማስተማርህን ቀጥል። 12 ወጣት በመሆንህ ማንም ሰው ሊንቅህ አይገባም። ከዚህ ይልቅ ታማኞች ለሆኑት በንግግር፣ በምግባር፣ በፍቅር፣ በእምነትና በንጽሕና አርዓያ ሁን። 13 እኔ እስክመጣ ድረስ ለሰዎች ለማንበብ፣+ አጥብቀህ ለመምከርና* ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ። 14 የሽማግሌዎች አካል እጁን በአንተ ላይ በጫነበት+ ጊዜ በትንቢት የተሰጠህን ስጦታ ቸል አትበል። 15 እድገትህ በሁሉም ሰዎች ዘንድ በግልጽ እንዲታይ በእነዚህ ነገሮች ላይ አሰላስል፤* እንዲሁም ትኩረትህ ሙሉ በሙሉ በእነዚህ ነገሮች ላይ ያረፈ ይሁን። 16 ለራስህና ለምታስተምረው ትምህርት ምንጊዜም ትኩረት ስጥ።+ በእነዚህ ነገሮች ጽና፤ ይህን በማድረግ ራስህንም ሆነ የሚሰሙህን ታድናለህና።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ