የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 83
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ከጠላት ጋር በተፋጠጡበት ጊዜ የቀረበ ጸሎት

        • “አምላክ ሆይ፣ ዝም አትበል” (1)

        • ጠላቶች ነፋስ እያሽከረከረ እንደሚወስደው ኮሸሽላ ናቸው (13)

        • የአምላክ ስም ይሖዋ ነው (18)

መዝሙር 83:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:14

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 12

መዝሙር 83:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዱዳ አትሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 13

መዝሙር 83:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ራሳቸውን ቀና ያደርጋሉ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 2:1, 2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 13

    7/15/2006፣ ገጽ 11

መዝሙር 83:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሸሸግካቸው።”

መዝሙር 83:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 1:8-10፤ 2ዜና 20:1፤ አስ 3:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 83:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በአንድ ልብ ይማከራሉ።”

  • *

    ወይም “ቃል ኪዳን ተጋብተዋል።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 10:6፤ ኢሳ 7:2, 5

መዝሙር 83:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:1, 10
  • +1ዜና 5:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 83:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 49:2
  • +ዘፀ 15:14፤ መዝ 60:8
  • +አሞጽ 1:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 12-13

መዝሙር 83:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ክንድ ሆኑ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 17:5
  • +ዘፍ 19:36-38፤ ዘዳ 2:9

መዝሙር 83:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደረቅ ወንዝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 4:2, 7, 15፤ 8:10, 12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 14-15

መዝሙር 83:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 17:11

መዝሙር 83:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መሪዎቻቸውንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 7:25
  • +መሳ 8:21

መዝሙር 83:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 13-14

መዝሙር 83:13

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አረም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 17:13

መዝሙር 83:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 144:5፤ ናሆም 1:6

መዝሙር 83:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 30:30
  • +መዝ 11:6

መዝሙር 83:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሙላው።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 15

መዝሙር 83:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    10/15/2008፣ ገጽ 15-16

መዝሙር 83:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 6:3፤ መዝ 68:4፤ ኢሳ 42:8፤ 54:5
  • +መዝ 59:13፤ 92:8፤ ዳን 4:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ ትምህርት 4

    ንቁ!፣

    ቁጥር 1 2021፣ ገጽ 14

    የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት፣ ገጽ 195

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2011፣ ገጽ 16

    10/15/2008፣ ገጽ 16

    10/1/1997፣ ገጽ 17

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 83:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:14
መዝ. 83:1መዝ 28:1
መዝ. 83:2መዝ 2:1, 2
መዝ. 83:4ዘፀ 1:8-10፤ 2ዜና 20:1፤ አስ 3:6
መዝ. 83:52ሳሙ 10:6፤ ኢሳ 7:2, 5
መዝ. 83:62ዜና 20:1, 10
መዝ. 83:61ዜና 5:10
መዝ. 83:7ኤር 49:2
መዝ. 83:7ዘፀ 15:14፤ መዝ 60:8
መዝ. 83:7አሞጽ 1:9
መዝ. 83:82ነገ 17:5
መዝ. 83:8ዘፍ 19:36-38፤ ዘዳ 2:9
መዝ. 83:9መሳ 4:2, 7, 15፤ 8:10, 12
መዝ. 83:10ኢያሱ 17:11
መዝ. 83:11መሳ 7:25
መዝ. 83:11መሳ 8:21
መዝ. 83:13ኢሳ 17:13
መዝ. 83:14መዝ 144:5፤ ናሆም 1:6
መዝ. 83:15ኢሳ 30:30
መዝ. 83:15መዝ 11:6
መዝ. 83:18ዘፀ 6:3፤ መዝ 68:4፤ ኢሳ 42:8፤ 54:5
መዝ. 83:18መዝ 59:13፤ 92:8፤ ዳን 4:17
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 83:1-18

መዝሙር

መዝሙር። የአሳፍ+ ማህሌት።

83 አምላክ ሆይ፣ ዝም አትበል፤+

አምላክ ሆይ፣ ጸጥ አትበል፤* ደግሞም ጭጭ አትበል።

 2 እነሆ፣ ጠላቶችህ እየደነፉ ነውና፤+

አንተን የሚጠሉ በእብሪት ይመላለሳሉ።*

 3 በስውር በሕዝቦችህ ላይ የተንኮል ሴራ ይሸርባሉ፤

በውድ አገልጋዮችህ* ላይ ይዶልታሉ።

 4 “የእስራኤል ስም ተረስቶ እንዲቀር፣

ኑ፣ ሕዝቡን እንደምስስ” ይላሉ።+

 5 የጋራ ዕቅድ ይነድፋሉ፤*

በአንተ ላይ ግንባር ፈጥረዋል፤*+

 6 የኤዶምና የእስማኤላውያን ድንኳኖች፣ ሞዓብና+ አጋራውያን፣+

 7 ጌባል፣ አሞንና+ አማሌቅ፣

እንዲሁም ፍልስጤም+ ከጢሮስ ነዋሪዎች+ ጋር አበሩ።

 8 አሦርም+ ከእነሱ ጋር ተባብሯል፤

ለሎጥ ልጆችም+ድጋፍ ይሰጣሉ።* (ሴላ)

 9 በምድያም እንዳደረግከው፣

በቂሾንም ጅረት* በሲሳራና በያቢን ላይ እንዳደረግከው አድርግባቸው።+

10 እነሱ በኤንዶር+ ተደመሰሱ፤

ለምድርም ፍግ ሆኑ።

11 በመካከላቸው ያሉትን ታላላቅ ሰዎች እንደ ኦሬብና ዜብ፣+

አለቆቻቸውንም* እንደ ዘባህና ጻልሙና አድርጋቸው፤+

12 እነሱ “አምላክ የሚኖርባቸውን ቦታዎች እንውረስ” ብለዋልና።

13 አምላኬ ሆይ፣ ነፋስ እያሽከረከረ እንደሚወስደው ኮሸሽላ፣*+

ነፋስ እንደሚጠርገው ገለባ አድርጋቸው።

14 ጫካን እንደሚያቃጥል እሳት፣

ተራሮችን እንደሚያነድ ነበልባል፣+

15 አንተም እንዲሁ በሞገድህ አሳዳቸው፤+

በአውሎ ነፋስህም አሸብራቸው።+

16 ይሖዋ ሆይ፣ ስምህን ይሹ ዘንድ፣

ፊታቸውን በኀፍረት ሸፍን።*

17 ለዘላለም ይፈሩ፣ ይሸበሩም፤

ውርደት ይከናነቡ፤ ደግሞም ይጥፉ፤

18 ስምህ ይሖዋ የሆነው አንተ፣+

አዎ፣ አንተ ብቻ በመላው ምድር ላይ ልዑል እንደሆንክ+ ሰዎች ይወቁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ