አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ሩት የመጽሐፉ ይዘት ሩት የመጽሐፉ ይዘት 1 ኤሊሜሌክ ቤተሰቡን ይዞ ወደ ሞዓብ ሄደ (1, 2) ናኦሚ፣ ዖርፋና ሩት መበለቶች ሆኑ (3-6) ሩት ለናኦሚና ለናኦሚ አምላክ ታማኝ መሆኗን አሳየች (7-17) ናኦሚ ከሩት ጋር ወደ ቤተልሔም ተመለሰች (18-22) 2 ሩት ወደ ቦዔዝ እርሻ ገብታ ቃረመች (1-3) ሩትና ቦዔዝ ተዋወቁ (4-16) ሩት፣ ቦዔዝ ስላሳያት ደግነት ለናኦሚ ነገረቻት (17-23) 3 ናኦሚ፣ ሩት ምን ማድረግ እንዳለባት ነገረቻት (1-4) ሩትና ቦዔዝ በአውድማው ላይ (5-15) ሩት ወደ ናኦሚ ተመለሰች (16-18) 4 ቦዔዝ ለመቤዠት ተስማማ (1-12) ቦዔዝና ሩት ኢዮቤድን ወለዱ (13-17) የዳዊት የዘር ሐረግ (18-22)