የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 2001
የመግደያ መሣሪያዎች የመላው ዓለም ችግር ሆነዋል
የነፍስ ወከፍና ቀላል መሣሪያዎች በዛሬው ጊዜ በሚካሄዱት ጦርነቶች ውስጥ ከፍተኛ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛሉ። የሚያስከትሉትን አስከፊ ጥፋት ለማስወገድ ሊደረግ የሚችል ነገር ይኖር ይሆን?
5 የነፍስ ወከፍ መሣሪያዎች ከፍተኛ ችግር ፈጥረዋል
9 የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ምን ተስፋ አለ?
29 ‘ሰይፋቸውን ማረሻ ለማድረግ ይቀጠቅጣሉ’—መቼ?
30 ከዓለም አካባቢ
አንድ ሰው እንደሚወድሽ ቢገልጽልሽ፣ ሆኖም ተስማሚ የትዳር ጓደኛ ለመሆን የሚያስችሉ ብቃቶች ባይኖሩት ወይም ጥሩ ጥሩ ባሕርያት ያሉት ቢሆንም እንኳ አንቺ ለእርሱ የተለየ ስሜት ከሌለሽ ምን ልታደርጊ ትችያለሽ?
የሚቲዮሮሎጂ ባለ ሙያዎች የአየር ሁኔታ ትንበያ የሚሰጡት እንዴት እንደሆነ ተመልከት።