የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2001
በሕይወት መኖርን የመሰለ ነገር የለም
አብዛኞቹ ሰዎች ሕይወትን የሚወዱና የሚንከባከቡ ቢሆንም የራሳቸውን ሕይወት የሚያጠፉ ሰዎች ቁጥር በዓለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ መጥቷል። ይህ የሆነው ለምንድን ነው? ከበስተጀርባ ያሉት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ይህን አደገኛ መንፈስ መዋጋት የሚቻለው እንዴት ነው?
5 ሰዎች ሕይወታቸውን የሚያጠፉት ለምንድን ነው?
30 ከዓለም አካባቢ
32 በትራክቱ ተማረከ
የማይናወጥ አንድነት ያለው የወንድማማች ማኅበር 13
በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ የመሬት መንቀጥቀጥ ኤል ሳልቫዶርን ባናወጠበት ወቅት የይሖዋ ምሥክሮች ክርስቲያናዊ የወንድማማች ማኅበር ፈታኝ የሆነውን ዕርዳታ የማቅረብ ሥራ በብቃት መወጣት ችሏል።
አምላክ ክፋትን የመታገሱ ምስጢር ምንድን ነው?