የርዕስ ማውጫ
መስከረም 2003
ወንጀልን ማስወገድ ይቻል ይሆን?
በኢኬዳ፣ ጃፓን ስምንት ተማሪዎች ሲገደሉ በሕይወት የተረፈች አንዲት ልጅ ከቀብሩ ሥነ ሥርዓት በኋላ ታለቅሳለች። በመላው ዓለም ብዙ ሰዎች በወንጀለኞች እጅ ይገደላሉ። ሰዎች እንዲህ ያለውን ጭካኔ እንዲፈጽሙ የሚያነሳሳቸው ምንድን ነው? መፍትሔስ ይኖረው ይሆን?
5 ወንጀል ይህን ያህል የተስፋፋው ለምንድን ነው?
10 እውን ሊሆን የሚችል መፍትሔ ማግኘት ይቻላል?
26 በውኃ፣ በሰማይና በነፋስ እየተመሩ የባሕር ላይ ጉዞ ማድረግ
29 ያቀረበችው ሪፖርት ከፍተኛ አድናቆት አትርፏል
30 ከዓለም አካባቢ
የመጽሐፍ ቅዱስን እውነት ተምራ ሕይወቷ ከተለወጠ በኋላ መንፈሳዊ ምኞቷ እንዴት እንደተሟላላት የሚገልጸውን የአንዲት መነኩሴ ሕይወት ታሪክ አንብብ።
የዘር ጥላቻ ለከፍተኛ ደም መፋሰስ መንስኤ የሆኑ ግጭቶችን ያስከተለ ሲሆን በቅርብ ዓመታትም ችግሩ እየተባባሰ ሄዷል። መጽሐፍ ቅዱስ በዘር ጥላቻ ሳቢያ የሚከሰተው እንዲህ ያለ ግጭት ትክክል የሚሆንበት ጊዜ እንዳለ ያሳያልን?
[በገጽ 2 ላይ የሚገኙ የሥዕሎቹ ምንጮች]
AFP PHOTO/Toshifumi Kitamura
100 ans de Tour de France, L’Équipe, 2002 © L’Équipe/Presse Sports