የርዕስ ማውጫ
ጥቅምት 2005
ሥራ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?
የሥራው ዓለም ውድድር ባየለበት በዛሬው ጊዜ ሥራ አጥነት ትልቁ ችግር ነው። ሥራ ለማግኘት ምን እርምጃዎችን መውሰድ ትችላለህ? ከሥራህ እንዳትፈናቀል ምን ማድረግ ትችል ይሆን?
12 አንድ ቢሊዮን ሰዎችን ለመመገብ የሚደረግ ሙከራ
30 ከዓለም አካባቢ
ስለ ቻት ሩም ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድን ነው? 17
በተለይ ወጣት የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ቻት ሩም ይወዳሉ። ይሁን እንጂ ጥንቃቄ ልታደርግባቸው የሚገቡ ምን አደጋዎች አሉት?
ለድንግል ማርያም ጸሎት ማቅረብ ተገቢ ነው? 20
በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ወደ ማርያም ይጸልያሉ። ይህ ልማድ ቅዱስ ጽሑፋዊ ድጋፍ አለው?