የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g05 10/8 ገጽ 32
  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር ማወቅ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር ማወቅ
  • ንቁ!—2005
ንቁ!—2005
g05 10/8 ገጽ 32

መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚያስተምር ማወቅ

◼ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? የተባለው ብሮሹር 32 ገጾች ያሉት ሲሆን መጠኑ ከዚህ መጽሔት አይበልጥም። ይህ ብሮሹር ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን መሠረታዊ ትምህርቶች እንዲገነዘቡ ለመርዳት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ብሮሹሩ አምላክ ለሰው ዘር ያለው ዓላማ ምን እንደሆነ በግልጽ ያሳያል፤ እንዲሁም የአምላክን ሞገስ ለማግኘት ምን ማድረግ እንዳለብን ከመጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀሰ ያብራራል። በብሮሹሩ ላይ ከሚገኙት አስደሳች ትምህርቶች መካከል “እውነተኛው አምላክ ማን ነው?፣” “ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?፣” “አምላክ ለምድር ያለው ዓላማ ምንድን ነው?” እንዲሁም “የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው?” የሚሉት አንዳንዶቹ ናቸው።

የግልዎ ቅጂ እንዲኖርዎት ወይም www.watchtower.org ከሚለው ድረ ገጽ ውስጥ ብሮሹሩን እንዲገለብጡት እንጋብዝዎታለን። ይህ ብሮሹር ከ250 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይገኛል።

ብሮሹሩን ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ይህንን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ አምላክ ከእኛ የሚፈልገው ምንድን ነው? የተባለውን ብሮሹር አንድ ቅጂ ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ