ዝግመተ ለውጥ የተረጋገጠ ሐቅ ነው ወይስ ምናባዊ ፈጠራ?
የእርስዎ አመለካከት ምንድን ነው? ሕይወት—እንዴት ተገኘ? በዝግመተ ለውጥ ወይስ በፍጥረት? የተባለው መጽሐፍ (በአማርኛ አልተተረጎመም) ከታች ያሉትን ጥያቄዎች ያብራራል:-
◼ ሕይወት የተገኘው በአጋጣሚ ነው?
◼ ብዙዎች የዝግመተ ለውጥን ጽንሰ ሐሳብ የሚቀበሉት ለምንድን ነው?
ይህ ባለ 256 ገጽ መጽሐፍ ግልጽ ማስረጃና የታወቁ ሳይንቲስቶች የሰጧቸውን አስተያየቶች በመጠቀም፣ ሕይወት እንዴት እንደተገኘ አጠቃላይ ማብራሪያ የሚያቀርብ ከመሆኑም በላይ ይህን ማወቅዎ ለእርስዎ ምን ትርጉም እንዳለውም ይገልጻል። ይህን መጽሐፍ ማግኘት ከፈለጉ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች ውስጥ አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።
□ እዚህ ላይ የሚታየውን መጽሐፍ ላኩልኝ።
□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።