የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 11/07 ገጽ 32
  • ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ
  • ንቁ!—2007
ንቁ!—2007
g 11/07 ገጽ 32

ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ

ከመጽሐፍ ቅዱስ በስተቀር . . .

◼ ለሁሉም ሰው የሚጠቅሙ ዘመን የማይሽራቸው መመሪያዎችን የያዘ

◼ ሰዎች በሚያወጧቸው ሕጎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ

◼ አንዳንዶች ሕይወታቸውን እንኳ አደጋ ላይ ጥለው የተረጎሙትና ያባዙት

ሌላ መጽሐፍ አለ?

ታዲያ ይህን መጽሐፍ መመርመር ተገቢ አይሆንም?

ለሰው ሁሉ የሚሆን መጽሐፍ የተባለው ብሮሹር መጽሐፍ ቅዱስን እንድናነብ የሚያነሳሱንን እነዚህንና ሌሎች ተጨማሪ ምክንያቶችን ይዟል። እርስዎም ይህን ብሮሹር ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በቅጹ ላይ ወዳለው አድራሻ ወይም በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን ብሮሹር ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስን መማር ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ