የርዕስ ማውጫ
ታኅሣሥ 2008
እዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ለምንድን ነው?
ከጥንት ጊዜ ጀምሮ ሰዎች ‘ወደ ህልውና የመጣነው እንዴት ነው? እዚህ ምድር ላይ የምንኖረው ለምንድን ነው? የወደፊት ዕጣችንስ ምንድን ነው?’ የሚሉትን ጥያቄዎች ሲጠይቁ ኖረዋል። ለእነዚህ ጥያቄዎች የተሰጠውን መልስ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
26 ከአንባቢዎቻችን
28 ከዓለም አካባቢ
32 ‘በጣም ያረጀ አንድ መጽሐፍ’ እንዲፈወሱ ረዳቸው
ኢየሱስ የተወለደው በታኅሣሥ ወር ነው? ኢየሱስ በታኅሣሥ ወር መወለድ አለመወለዱን ማወቃችን ያን ያህል አስፈላጊ ነው?
በኮሪያ ታላላቅ ለውጦች በተካሄዱበት ዘመን መኖር 12
በኮሪያ ከፍተኛ ውድመት ያስከተሉ ሁለት አሰቃቂ ጦርነቶች በተካሄዱበት ወቅት የኖረ ሰው ስላጋጠሙት ተፈታታኝ ሁኔታዎች እንዲሁም በርካታ ወጣት ኮሪያውያን ስለተደቀነባቸው አሳሳቢ ጉዳይ በዚህ ርዕስ ውስጥ ማንበብ ትችላለህ።