የርዕስ ማውጫ
ኅዳር 2009
ቴክኖሎጂ በረከት ነው ወይስ እርግማን?
በዘመናችን ቴሌቪዥንን ጨምሮ ሞባይል ስልኮች፣ ኮምፒውተሮች እንዲሁም ኢንተርኔት የሰዎች የዕለት ተዕለት ሕይወት ክፍል ሆነዋል። እነዚህን መሣሪያዎች ሚዛናዊ በሆነ መልኩ እንዴት መጠቀም እንደምትችል እንድታነብ እንጋብዝሃለን።
30 ከዓለም አካባቢ
32 የምትፈልገው ነገር መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ!
በሌሎች ላይ ጥላቻና ዓመፅ የሚንጸባረቅባቸውን ነገሮች ማድረግ እነሱም በተመሳሳይ መንገድ ምላሽ እንዲሰጡ ሊያደርጋቸው ይችላል። ፍቅር እንዲህ ያለውን አጸፋ የመመለስ አካሄድ ለማሸነፍ ሊረዳ የሚችለው እንዴት እንደሆነ ለማወቅ ይህን ርዕስ አንብብ።
ከድምፅ አልባ አገልግሎት ወደ ቅዱስ አገልግሎት 12
አንድ የባሕር ኃይል መኮንን፣ በዓይነቱ አዲስ በሆነ ኑክሌር ተሸካሚ ባሕር ሰርጓጅ መርከብ ላይ መሐንዲስ መኮንን ሆኖ እንዲያገለግል ይመደባል፤ ሆኖም ይህን ሥራውን በመተው ሌላ ዓይነት የሕይወት ጎዳና ለመከተል መረጠ። ለምን ይሆን? መልሱን ለማግኘት ይህንን ርዕስ እንድታነብ ተጋብዘሃል።