የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 11/11 ገጽ 32
  • አያቱ ያረፉት በቅርቡ ነበር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አያቱ ያረፉት በቅርቡ ነበር
  • ንቁ!—2011
ንቁ!—2011
g 11/11 ገጽ 32

አያቱ ያረፉት በቅርቡ ነበር

● አንድ ሰው በሜክሲኮ ለሚገኘው የይሖዋ ምሥክሮች ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲህ በማለት ጽፏል፦ “የይሖዋ ምሥክር ባልሆንም መጽሔቶቻችሁን በጣም አደንቃለሁ። በአንዱ መጽሔታችሁ ላይ የምትወዱት ሰው ሲሞት ስለሚለው ብሮሹር የሚናገር ሐሳብ አገኘሁ። አያቴ ያረፈው በቅርቡ ስለሆነ ብሮሹሩ ትኩረቴን በጣም ሳበው። በመሆኑም ቤተሰቦቼ እንዲጽናኑ የዚህን ብሮሹር ስምንት ቅጂዎች እፈልጋለሁ።”

የምትወዱት ሰው ሲሞት የተባለው ብሮሹር ‘ከሐዘኔ ልጽናና የምችለው እንዴት ነው? የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?’ እንደሚሉት ላሉ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል። በተጨማሪም ስለ ሞትና ሙታን ስላሉበት ሁኔታ መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠውን ማብራሪያ ይዟል። ከዚህም በላይ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት ገነት በምትሆነው ንጹሕ ምድር ላይ ስለሚከናወነው ትንሣኤ አምላክ የሰጠውን ተስፋ ይገልጻል።

ይህን ብሮሹር ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በዚህ መጽሔት ገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

□ እዚህ ላይ የሚታየውን ብሮሹር ላኩልኝ።

□ መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት ስለምፈልግ እባካችሁ አነጋግሩኝ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ