የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 9/12 ገጽ 32
  • ‘መጽሐፉን ልትከድነው አልቻለችም’

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ‘መጽሐፉን ልትከድነው አልቻለችም’
  • ንቁ!—2012
ንቁ!—2012
g 9/12 ገጽ 32

‘መጽሐፉን ልትከድነው አልቻለችም’

● በኒው ዮርክ፣ ዩናይትድ ስቴትስ የምትኖር አንዲት ሴት የሰው ዘር አምላክን ለማግኘት ያደረገው ፍለጋ (እንግሊዝኛ) በተባለው መጽሐፍ ላይ በዓለም ላይ ስላሉት ዋና ዋና ሃይማኖቶች የተሰጠው ማብራሪያ ትኩረቷን ሳበው። እንዲህ ብላለች፦ “ማንበብ ከጀመርኩ በኋላ መጽሐፉን ልከድነው አልቻልኩም! ወገንተኝነት የማይንጸባረቅበትና በቂ መረጃ የሚሰጥ እንዲህ ዓይነት መጽሐፍ ስላዘጋጃችሁ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።”

ሌላ አንባቢ ይህን መጽሐፍ አስመልክቶ እንዲህ በማለት ጽፏል፦ “መጽሐፉን ከዳር እስከ ዳር አንብቤዋለሁ። በዋቢነት የጠቀሳችኋቸውን ጽሑፎችም ለማየት ሞክሬ ነበር፤ ብዙ የማመሳከሪያ ጽሑፎችን ተጠቅማችኋል! ሁሉም ሰው ሊያነብበው የሚገባ መጽሐፍ ነው ብዬ በሙሉ ልብ መናገር እችላለሁ። እርግጥ ስለ ይሖዋ ምሥክሮች እምነት የሚናገር ሐሳብም ይዟል፤ ሆኖም የሃይማኖቶችን ታሪክ ግሩም በሆነ መንገድ የሚያቀርበው ይህ መጽሐፍ ስለዚህ ሃይማኖት የሚያወሳው በጥቂቱ ነው።”

ይህን ባለ 384 ገጽ መጽሐፍ ማግኘት የሚፈልጉ ከሆነ ከታች ያለውን ቅጽ ሞልተው በዚህ መጽሔት በገጽ 5 ላይ ከሚገኙት አድራሻዎች አመቺ ወደሆነው መላክ ይችላሉ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ