የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • g 12/12 ገጽ 32
  • ቀጣዩ የንቁ! መጽሔት እትም አያምልጥዎ!

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ቀጣዩ የንቁ! መጽሔት እትም አያምልጥዎ!
  • ንቁ!—2012
ንቁ!—2012
g 12/12 ገጽ 32

ቀጣዩ የንቁ! መጽሔት እትም አያምልጥዎ!

ንቁ! መጽሔት ከጥር 2013 እትም ጀምሮ፣ ለማንበብ ቀላል የሆኑ ርዕሶችንና ይበልጥ ማራኪ የሆኑ ሥዕላዊ መግለጫዎችን ይዞ ይወጣል። ከዚህም በተጨማሪ “ለቤተሰብ፣” “ቃለ ምልልስ፣” “አገሮችና ሕዝቦች” እንዲሁም “የታሪክ መስኮት” የሚሉ አዳዲስ ዓምዶች ይኖሩታል።a

በጥር 2013 ንቁ! መጽሔት ላይ የሚከተሉት ዓምዶች ይኖራሉ፦

ለቤተሰብ—“በአሥራዎቹ ዕድሜ ከሚገኝ ልጃችሁ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ”

ቃለ ምልልስ—“የባዮኬሚስትሪ ባለሙያ ስለምታምንበት ነገር ምን ትላለች?”

አገሮችና ሕዝቦች—“ካሜሩንን እንጎብኝ”

a አንዳንዶቹ ዓምዶች የሚወጡት በየወሩ አይደለም።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ