ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ
ርዕሶች
ፈንጂ በተቀበረበትና አንድ እርምጃ ብትራመዱ ሊፈነዳ በሚችልበት ቦታ የምትጓዙ ያህል፣ ‘አንድ ነገር ብናገር ወይም ባደርግ ከትዳር ጓደኛዬ ጋር ጭቅጭቅ ውስጥ እገባለሁ’ የሚለው ስጋት ያስጨንቃችኋል? ከሆነ ይህ ርዕስ ሊረዳችሁ ይችላል!
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ባለትዳሮችና ወላጆች በሚለው ሥር ይገኛል)
ቪዲዮዎች
ወደ ሕልውና የመጣነው በፍጥረት ነው ብሎ ማመን ምክንያታዊ ነው የምንለው ለምንድን ነው?
(የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል)