ማስተዋወቂያ
ደስተኛ ሕይወት ለመምራት የሚያስችል አስተማማኝ መመሪያ ማግኘት የምንችለው ከየት ነው?
መጽሐፍ ቅዱስ “በመንገዳቸው ነቀፋ የሌለባቸው፣ በይሖዋ ሕግ የሚመላለሱ ሰዎች ደስተኞች ናቸው” ይላል።—መዝሙር 119:1
በእነዚህ ሰባት ርዕሶች ላይ ለደስታ ከፍተኛ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ አስተማማኝና ዘመን የማይሽራቸው ነጥቦች ይብራራሉ።
በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።
ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።