የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ወጣትነትህን ከሁሉ በተሻለ መንገድ ተጠቀምበት
የአንድ ሰው ወጣትነት በሕይወት ውስጥ እጅግ በጣም አስደሳች ከሆኑት ወቅቶች አንዱ ሊሆን ይችላል። የሚያሳዝነው ግን የወጣትነት ጊዜ ለብዙዎች አስደሳች ወቅት አለመሆኑ ነው። በመለዋወጥ ላይ ያሉት የአቋም ደረጃዎች ዓለምን አመሰቃቅለውታል። ዛሬ ያሉት ችግሮችም ብዙውን ጊዜ ወጣቶችን ደስታ አሳጥተዋል። ይህ መጽሐፍ ወጣቶች ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ ለመርዳትና አሁንም ሆነ ወደፊት ሕይወታቸውን ከሁሉ በተሻለው መንገድ ለመጠቀም እንዲችሉ ታስቦ የተዘጋጀ ነው።
— የመጽሐፉ አዘጋጂዎች