የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
እውነተኛው አንድ አምላክ ያስገኘው የአምልኮ አንድነት
በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች መሠረታዊ የሆነ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕውቀት አላቸው። ይሁን እንጂ እውነተኛው አምላክ ባስገኘው የአምልኮ አንድነት የተሟላ ተሳትፎ ለማድረግ ወደፊት እየገፉ ወደ ጉልምስና መድረስ አለባቸው። እንደነዚህ ያሉ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ በበለጠ ስፋትና ጥልቀት እንዲገባቸውና በሕይወታቸው ውስጥ በተሟላ ሁኔታ እንዲሠሩበት ለመርዳት ይህ መጽሐፍ ተዘጋጅቷል።
— የመጽሐፉ አዘጋጂዎች