የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም
በ2006 ታተመ
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በብሮሹሩ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች ከ1954 የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እትም የተወሰዱ ናቸው። “አዓት” ሲባል ጥቅሱ የተወሰደው በእንግሊዝኛ ከተዘጋጀው ባለማጣቀሻ የቅዱሳን መጻሕፍት አዲስ ዓለም ትርጉም መሆኑን ያመለክታል።
ይህ ብሮሹር ዓለም አቀፋዊ ይዘት ስላለው የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።