የርዕስ ገጽ/የአዘጋጆች ገጽ
“እነሆ፣ ሁሉን አዲስ አደርጋለሁ”
2006 ታተመ
ይህ ብሮሹር በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
የሥዕሎቹ ምንጭ
ገጽ 9—ሎርድ ኬልቪን/National Portrait Gallery, London፤
ገጽ 11—የአውቶሚክ ቦምብ ፍንዳታ/U.S. National Archives፤
ገጽ 13—ፈረሶች/Kentucky Department of Travel Development, አጋዘን/U.S. Fish & Wildlife Service፤
ገጽ 24—የጦርነት ገጽታ/U.S. Army, ረሀብ/WHO photo, በሽታ/WHO photo
[በገጽ 2 ላይ የሚገኝ ሥዕል]
ይህ ብሮሹር ሥዕሉ ላይ በሚታዩት የመጠበቂያ ግንብ ማኅበር ማተሚያዎች አማካኝነት በዓለም ዙሪያ በብዙ ቋንቋዎች እንዲሠራጭ ታስቦ የተዘጋጀ ነው
ዩናይትድ ስቴትስ
አውስትራሊያ
ብሪታንያ
ጀርመን
ብራዚል
ጃፓን
ኢጣሊያ
ካናዳ